إعدادات العرض
እንደነርሱ አምሳያ በጭራሽ ያልታየ አንቀጾች በኔ ላይ ወርዷል ወይም ወርደውልኛል። እነርሱም 'ሙዐወዘተይን' ናቸው።
እንደነርሱ አምሳያ በጭራሽ ያልታየ አንቀጾች በኔ ላይ ወርዷል ወይም ወርደውልኛል። እነርሱም 'ሙዐወዘተይን' ናቸው።
ከዑቅበህ ቢን ዓሚር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ አሉኝ: "እንደነርሱ አምሳያ በጭራሽ ያልታየ አንቀጾች በኔ ላይ ወርዷል ወይም ወርደውልኛል። እነርሱም 'ሙዐወዘተይን' ናቸው።"»
[ሶሒሕ ነው።] [ሙስሊም ዘግበውታል።]
الشرح
ዑቅባ ቢን ዓሚር (ረዺየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ለርሱ እንዲህ እንዳሉት ተናገረ: (ጥበቃን በመፈለግ በኩል) እንደነርሱ አምሳያ በጭራሽ ያልታየን አንቀጾች ዛሬ ምሽት አላህ በኔ ላይ አወረደ። እነርሱም ሙዐወዘተይን ናቸው። የ{ፈለቅ} ምዕራፍና የ{አንናስ} ምዕራፍ ናቸው።فوائد الحديث
የእነዚህ ሁለት ምዕራፍ ደረጃ ትልቅነት መገለፁን እንረዳለን።
በሁለቱ ምዕራፎች ከሁሉም ክፋቶች ጥበቃን በመፈለግ ላይ መነሳሳቱን እንረዳለን።
التصنيفات
የምእራፎችና አንቀጾች ትሩፋቶች