ጥፍጥናን ቆራጩን ማስታወስ አብዙ።" ሞትን ማለታቸው ነው።

ጥፍጥናን ቆራጩን ማስታወስ አብዙ።" ሞትን ማለታቸው ነው።

ከአቡ ሁረይራ ረዲየሏሁ ዐንሁ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልዕክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል: "ጥፍጥናን ቆራጩን ማስታወስ አብዙ።" ሞትን ማለታቸው ነው።

[ሐሰን ነው።]

الشرح

ነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- የሰው ልጅ እርሱን ሲያስታውሰው የመጪው ዓለምን የሚያስታውስበትንና ለዱንያ ጥፍጥና በተለይ ደሞ ክልክል ለሆኑ መጣቀሚያዎች ያለውን ፍቅር ከቀልቡ የሚያጠፋለትን ሞትን አብዝቶ እንዲያስታውስ አነሳሱ።

فوائد الحديث

ሞት የዱንያን ጥፍጥና ይቆርጣል። ነገር ግን አማኝ የሆነን ሰው ወደ መጪው አለም ጥፍጥና፣ ወደ ጀነት ደስታና በጀነት ውስጥ ወደሚገኝ ትልቅ መልካም ነገር ነው የምታሸጋግረው።

ሞትንና ከሞት በኋላ ያለውን ህይወት ማስታወስ የተውበት፣ ከወንጀል የመውጣትና ለመጪው አለም የመዘጋጀት ሰበብ ነው።

التصنيفات

ዱንያን ከመውደድ ማውገዝ