‹አላህ ይቀናል። የአላህ መቅናት ሰውዬው አላህ በሱ ላይ ክልክል ያደረገበትን ሲዳፈር ነው።›

‹አላህ ይቀናል። የአላህ መቅናት ሰውዬው አላህ በሱ ላይ ክልክል ያደረገበትን ሲዳፈር ነው።›

ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: ‹አላህ ይቀናል። የአላህ መቅናት ሰውዬው አላህ በሱ ላይ ክልክል ያደረገበትን ሲዳፈር ነው።›"

[ሶሒሕ ነው።] [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

الشرح

ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) አንድ አማኝ እንደሚቀናውና እንደሚጠላው ሁሉ አላህም እንደሚቀና እንደሚጠላ ተናገሩ። የአላህ ቅናት ምክንያትም አንድ አማኝ እንደዝሙት፣ ሰዶማዊነት፣ ስርቆት፣ አስካሪ መጠጥ መጠጣትና ሌሎችንም አላህ በርሱ ላይ ክልክል የተደረጉ ፀያፍ ተግባራትን ሲዳፈር ነው።

فوائد الحديث

የአላህ ክልከላ የተደፈረ ጊዜ ቁጣውና ቅጣቱን መፍራት እንደሚገባ እንረዳለን።

التصنيفات

አላህን በስሞቹና በባህሪያቱ መነጠል