ነገር አዋሳጅ ጀነት አይገባም።

ነገር አዋሳጅ ጀነት አይገባም።

ከሑዘይፋ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: ነቢዩን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ: "ነገር አዋሳጅ ጀነት አይገባም።"

[ሶሒሕ ነው።] [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]

الشرح

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሰዎች መካከል መቃቃርን ለመፍጠር በማሰብ ወሬን የሚያዋስድ ለቅጣትና ጀነት ላለመግባት የተገባ መሆኑን ተናገሩ።

فوائد الحديث

ወሬ ማዋሰድ ከትላልቅ ወንጀሎች መሆኑን እንረዳለን።

ወሬ ማዋሰድ በግለሰቦችም ሆነ በማህበረሰብ ደረጃ ጉዳትና ብልሽትን ስለሚያስከትል ወሬ ማዋሰድ መከልከሉን እንረዳለን።

التصنيفات

ውግዝ ስነ-ምግባር