إعدادات العرض
አይሁዶችን ሳትዋጉና ከኋላው አንድ አይሁድ የተደበቀበት ድንጋይ ሙስሊሙ ሆይ! ይህ አይሁድ ከኋላዬ አለ ግደለው ሳይል ሰዓቲቱ አትቆምም።
አይሁዶችን ሳትዋጉና ከኋላው አንድ አይሁድ የተደበቀበት ድንጋይ ሙስሊሙ ሆይ! ይህ አይሁድ ከኋላዬ አለ ግደለው ሳይል ሰዓቲቱ አትቆምም።
ከአቡ ሁረይራ -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው የአላህ መልክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን እንዲህ ብለዋል፦ "አይሁዶችን ሳትዋጉና ከኋላው አንድ አይሁድ የተደበቀበት ድንጋይ ሙስሊሙ ሆይ! ይህ አይሁድ ከኋላዬ አለ ግደለው ሳይል ሰዓቲቱ አትቆምም።"
[ሶሒሕ ነው።] [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።]
الترجمة
العربية English မြန်မာ Svenska Čeština ગુજરાતી Yorùbá Nederlands اردو Español Bahasa Indonesia ئۇيغۇرچە বাংলা Türkçe Bosanski සිංහල हिन्दी Tiếng Việt Hausa മലയാളം తెలుగు Kiswahili ไทย پښتو অসমীয়া Shqip دری Ελληνικά Български Fulfulde Italiano ಕನ್ನಡ Кыргызча Lietuvių Malagasy or Română Kinyarwanda Српски тоҷикӣ O‘zbek नेपाली Moore Kurdî Oromoo Wolof Soomaali Français Azərbaycan Tagalog Українська bm தமிழ் Deutsch ქართული Português mk Magyar فارسی ln Русскийالشرح
ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን ሙስሊሞች ከአይሁዶች ጋር ሳይዋጉ በፊት ሰዓቲቱ እንደማትቆም ተናገሩ። አይሁዱ ከሙስሊሞች ለመሸሸግ ብሎ ወደ አንድ ድንጋይ የሸሸም ጊዜ ድንጋዩ ሙስሊሙን እንዲጣራና ከኋላው አይሁድ ስላለ መጥቶ እንዲገድለው የመናገር አቅም አላህ ለድንጋዩ ይሰጠዋል።فوائد الحديث
ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን አላህ ባሳወቃቸው መጠን አንዳንድ የሩቅና የወደፊት ጉዳዮች መናገራቸውን። ይህም መከሰቱ የማይቀር ጉዳይ መሆኑን፤
በመጨረሻ ዘመን ሙስሊሞች ከአይሁዶች ጋር እንደሚዋጉና ይህም የቂያማ ምልክት መሆኑን፤
የእስልምና ሃይማኖት እስከ ዕለተ ቂያማ እንደሚቆይና ከሁሉም ሃይማኖት የበላይ እንደሚሆን ፤
አላህ ሙስሊሞችን በጠላቶቻቸው ላይ እንደሚረዳቸው፤ ከዚህም ውስጥ በመጨረሻው ዘመን ድንጋዩ እንዲናገር በማድረግ መርዳቱ ይጠቀሳል።
التصنيفات
የቀብር (የበርዘኽ) ህይወት