إعدادات العرض
ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'
ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'
ከአነስ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: "ዑመር ዘንድ ነበርንና እንዲህ አሉ: 'ከአቅም በላይ ከመጣጣር ተከልክለናል።'"
[ሶሒሕ ነው።] [ቡኻሪ ዘግበውታል።]
الترجمة
العربية বাংলা Bosanski English Español فارسی Français Bahasa Indonesia Русский Tagalog Türkçe اردو 中文 हिन्दी සිංහල Kurdî Hausa Português മലയാളം తెలుగు Kiswahili မြန်မာ ไทย 日本語 پښتو Tiếng Việt অসমীয়া Shqip Svenska Čeština ગુજરાતી Yorùbá Nederlands ئۇيغۇرچە தமிழ் دری Magyar Italiano ಕನ್ನಡ Кыргызча Lietuvių Malagasy Română Kinyarwanda नेपाली Српски Soomaali Deutsch Moore Українська Български Wolof Azərbaycan ქართული тоҷикӣ bm Македонскиالشرح
ዑመር -አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና- የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አንድ ነገርን ንግግርም ይሁን ድርጊት የግድ መቸጋገር ሳያስፈልግ መቸገር ያለበትን ነገር ከመጠቀም እንደከለከሏቸው ተናገሩ።فوائد الحديث
ከተከለከሉት ከአቅም በላይ መጣጣር ውስጥ : - ጥያቄ ማብዛት ወይም በርሱ እውቀት በሌለው ነገር ያለአቅሙ መጣጣር ወይም አላህ ያሰፋው ጉዳዩ ላይ ማካበድ ይጠቀሳሉ።
ሙስሊም የሆነ ሰው በንግግሩ፣ በተግባሩ፣ በአመጋገቡ፣ በአጠጣጡና በማንኛውም ሁኔታው ገራገርነትንና አለማካበድን ለነፍሱ ማለማመድ ይገባዋል።
ኢስላም ገር እምነት መሆኑን እንረዳለን።
التصنيفات
ውግዝ ስነ-ምግባር