إعدادات العرض
ከሁሉም የክራንቻ ጥርስ ባለቤት አውሬና ከሁሉም ባለጥፍር በራሪ ስጋ (መብላትን) ከልክለዋል።
ከሁሉም የክራንቻ ጥርስ ባለቤት አውሬና ከሁሉም ባለጥፍር በራሪ ስጋ (መብላትን) ከልክለዋል።
ከኢብኑ ዓባስ (ረዲየሏሁ ዐንሁማ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንደተላለፈው «የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና: ከሁሉም የክራንቻ ጥርስ ባለቤት አውሬና ከሁሉም ባለጥፍር በራሪ ስጋ (መብላትን) ከልክለዋል።»
[ሶሒሕ ነው።] [ሙስሊም ዘግበውታል።]
الترجمة
العربية Bosanski English فارسی Français Русский हिन्दी 中文 Bahasa Indonesia اردو Kurdî অসমীয়া Kiswahili Tagalog Tiếng Việt ગુજરાતી Nederlands සිංහල Hausa پښتو ไทย नेपाली Кыргызча മലയാളം Malagasyالشرح
ነቢዩ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና የማንኛውንም በክራንቻ ጥርሶቹ አማካይነት የሚያድን አውሬና የማንኛውንም በጥፍሩ የሚቆርጥና የሚይዝ የሆነ በራሪ ስጋውን ከመብላት ከለከሉ።فوائد الحديث
እስልምና በምግቦች፣ በመጠጦችና በሌሎችም ነገሮች ላይ ሁሉ ጥሩውን በመጠቀም ማነሳሳቱን እንረዳለን።
ክልክል መሆኑን ማስረጃ የጠቆመው ካልሆነ በቀር በምግብ ላይ መሰረቱ ፍቁድነት ነው።
التصنيفات
መብላት የሚፈቀዱና የሚከለከሉ እንስሶችና በራሪዎች