ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን አይመልሱም ነበር።

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን አይመልሱም ነበር።

ከአነስ ቢን ማሊክ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው "ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን አይመልሱም ነበር።"

[ሶሒሕ ነው።] [ቡኻሪ ዘግበውታል።]

الشرح

ከነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀናው ጎዳና መካከል ሽቶን መቀበልና አለመመለስ አንዱ ነበር። ምክንያቱም ለሸክም ቀላል መአዛው ምርጥ ነውና።

فوائد الحديث

የሽቶን ስጦታ መቀበል ሸክሙ ምንም ጣጣ የማያመጣና ስለተቀበልነውም ምንም መመፃደቅን ስለማያመጣ ተወዳጅ ነው።

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን ባለመመለሳቸውና ስጦታን ከሚሰጣቸው አካል በመቀበላቸው ውስጥ የሳቸውን የስነምግባር ማማርና ሙሉነት እንረዳለን።

ሽቶን መጠቀም መበረታታቱን እንረዳለን።

التصنيفات

የመዘየርና የማስፈቀድ ስነ-ስርዓት