إعدادات العرض
1- ሰዎች በመክሰሳቸው ብቻ ቢሰጣቸው ኖሮ ሰዎች የሌሎችን ገንዘብና ደም (ለመውሰድ) ይከሱ ነበር። ነገር ግን ማስረጃ በከሳሽ ላይ፣ መሀላ ደግሞ ባወገዘ ሰው ላይ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ተደረገ።